የጨረታ ማስታወቂያ

ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የግዥ መለያ ቁጥር SSGI—NCB-NC-0018-2015- BID ፤SSGI-NCB-NC-0019-2015-BID እና SSGI-NCB-G-0020-2015-BID የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በ2015 በጀት አመት የCubeSat Testing(AIT) and Launching Service, AIT( Assembly Integration Test)…

Radio Astronomy Training

Date: April 25-26 Trainers: Dr. James .C Dr. Kamlesh .R Dr. Dharam .V Facilitators: Dr. Seblu Humne Ms. Hawi Yohannis We will provide online training for master's, PhD, and other radio astronomy interested…

127ኛው የአድዋ ድል በዐል አንጋፋ ምሁራን በተገኙበት በፓናል ውይይትና በባህላዊ ክዋኔ ተከበረ

127ኛው የአድዋ ድል በዐል አንጋፋ ምሁራን በተገኙበት በፓናል ውይይትና በባህላዊ ክዋኔ ተከበረ፦ ("የአድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ድል ነው፥" /ምሁራን/) ==== 127ኛው የአድዋ ድል በዐል በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ትብብር የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን ና መላ ሠራተኞች በተገኙበት…

የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፎች ልምድ ልውውጥ አደረጉ

የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፎች ልምድ ልውውጥ አደረጉ ፦ ============== የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ዋና…

ኢንስቲትዩቱ ባዘጋጀው የብሔራዊ ዲጅታል አድራሻ ስርአት ደንብ እና መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

መስከረም 26 ቀን2015 ዓ.ም ----------------------------- ኢንስቲትዩቱ ባዘጋጀው የብሔራዊ ዲጅታል አድራሻ ስርአት ደንብ እና መመሪያ ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በእለቱ በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ስነ-ስርአቱን ያስጀመሩት የእለቱ የክብር እንግዳና የኢንስቲትዩቱ ተወካይ…

የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ መረጃ ለሚሹ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ ነው

የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ መረጃ ለሚሹ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ ነው- የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ************************* የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ ወደ መረጃነት ተቀይረው መረጃ ለሚሹ የተለያዩ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት…

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተቀናጀ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ማእቀፍ

ግንቦት 17 ቀን 2014ዓ.ም የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተቀናጀ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ማእቀፍ (UN-GGIM: Integrated Geospatial Information Frame Work) ተግባራዊ ለማድረግ ብሔራዊ የድርጊት መርሀግብር (Country Action Plan –CAP) ሰነድ አዘጋጅቶ ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር በካፒታል ሆቴል…

የጂኦስፓሻል መረጃ ለዘመናዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር

ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው ሁሉም ዓይነት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መሠረተ ልማቶች የሚከናወኑት በመሬት ላይ በመሆኑ የጂኦስፓሻል መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል ። በመሆኑም የጂኦስፓሻል መረጃዎችን በመጠቀም መሬትን በአግባቡ መዝግቦ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ…

አሻራችን ለትውልዳችን

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ላይ የእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል በሚገኝበት 16 ሄክታር የሚሆን የማስፋፊያ መሬት ላይ የገብስ ዘር በመዝራት እና በአካባቢው ችግኝ በመትከል በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን አራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ ተቀላቀሉ:: የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል…

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More