የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን 07/07/2015

ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት

የግዥ መለያ ቁጥር SSGI—NCB-NC-0018-2015- BID SSGI-NCB-NC-0019-2015-BID እና SSGI-NCB-G-0020-2015-BID

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በ2015 በጀት አመት የCubeSat Testing(AIT) and Launching Service, AIT( Assembly Integration Test) እና GNSS CORS ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግሰት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

የጨረታው ማስረከቢያ ቀን ገደብ 90 ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ብቃት ማረጋገጫ በሲስተሙ ድረገጽ ላይ ይፋ በተደረጉት ዝርዝር የጨረታ ማስታወቂያና የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒክ የመንግሰት ግዥ ሥርዓት ድረገጽ www.egp.ppa.gov.et ላይ መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በሲስተሙ ያልተመዘገቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎችም ከላይ በተጠቀሰው ድረገጽ ላይ get started የሚለውን በመጠቀም የአንድ ጊዜ የምዝገባ ሂደቱን ማከናወን ይችላሉ፡፡

  2. ጨረታው የሚከፈተው በሲስተሙ በቀጥታ (Online) ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለዚሁ ዓላማ ጥቅም እንዲውል በሰነዱ ላይ የተመለከተውን ሊንክ (Link) በመጠቀም በጨረታው አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  3. ተጫራቾች ያሰሩትን የጨረታ ማስከበሪያ CPO ስካን አድርገው በሲስተሙ ላይ ከማስቀመጣቸው በተጨማሪ ኦሪጅናሉን በፖስታ አሽገው 6 ኪሎ ምስካየ ህዙናን መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት በሚገኝው የኢንስቲትዩቱ ቢሮ ቁጥር 107 ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  4. የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  5. ተጫራቾች ከሲስተሙ በተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡– – ስም፡ 6 ኪሎ ምስካየ ህዙናን መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት

  • ስልክ ቁጥር +251118271876/+251913122709

  • ኢሜይል info@ssgi.gov.et/mshalemu@gmail.com

  • የተቋሙ ስም፡ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት

Date 16,March,2023

Abridged Tender Notice

Space Science and Geospatial Institute

Procurement Reference Number SSGI-ICB-G-0024-2015-BID

The Space Science and Geospatial Institute invites qualified bidders to participate through the national electronic Government Procurement (e-GP) System in the tender for Procurement of Satellite (ETRSS-2) and Launching issued under the Open BID procurement method in the 2023 fiscal year.

The deadline for bid submission is may, 23,2023 At 10:00 AM and details on eligibility and other requirements for bidders are published in the detailed invitation notice and in the bidding document, both of which are available on the e-GP system and can be accessed on the website.

Bidders who wish to participate in the bidding process shall register on the e-GP system www.egp.ppa.gov.et. For unregistered suppliers, please follow the one-off sign-up and registration process as indicated on the portal’s Get Started link(https://egp.ppa.gov.et/egp/home/getting-started).

Bids will be opened online, and bidders or their representatives can participate virtually through the link which will be availed. The Institution retains the right to reject any and/or all bids. Bidders may obtain further information by contacting the following address:

Contact Information: Name Space Science and Geospatial Institute (Shalemu Mekonnen)

  • Phone Number +251118271876/ +251913122709

  • Email info@ssgi.gov.et/mshalemu@gmail.com

Put the name of procuring entity Space Science and Geospatial Institute

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More