አሻራችን ለትውልዳችን

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ላይ የእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል በሚገኝበት 16 ሄክታር የሚሆን የማስፋፊያ መሬት ላይ የገብስ ዘር በመዝራት እና በአካባቢው ችግኝ በመትከል በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን አራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ ተቀላቀሉ::የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል…

ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ : ዛሬ ንጋት ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲዩት እንዲሁም እስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የጨረቃ ግርዶሽ ትእይንት ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና ለሠመራና አካባቢ ህብረተሰብ በሠመራ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ተከናውኗል።የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስቲትዩት የእስፔስ ሳይንስ…

በሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች ምልከታ

የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ------------------------------------ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና በጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቱሉ በሻ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች የመስክ ምልከታ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት አከናውኗል፡፡ በመስክ ምልከታው ስለ የአየር ቅየሳ ሥራ እና…