Geospatial ዝርፊያና ውድመት ለተፈጸመበት ለኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ግማሽ ሚሊዬን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ ermyas May 24, 2022 0 ጅኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ውድመት ለተፈጸመበት ለኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ግማሽ ሚሊዬን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡ መጋቢት…