የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን
የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን #WorldIPDay አስመልክቶ በተዘጋጀው አዉደ ርዕዩ ላይ የለሙ ቴክኖሎጂዎቻችን የዝግጅቱ ድምቀ ሆነዋል።
ⒺⓈⓈⓉⒾ 

ⒺⓈⓈⓉⒾ 

ከሚያዚያ 20-22/2014 ዓ.ም እየተከበረ የሚገኘው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን በወጣት ፈጣሪዎችና ተመራማሪዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
Related Posts
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች የለሙ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን እውቅና ያገኙ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ትብብር እምቅ አቅም ያላቸውን ወጣቶች ወደፊት ለማምጣት እና ለማበረታታት የሚያግዝ እና ስራዎቻቸውን የሚያቀርብበት አውደ ርዕይ ላይ በመሳተፍ የዝግጅቱ ድምቀት እየሆንን እንገኛለን ።
አዉደ ርዕዩ ነገ አርብ ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይውላል።
