የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፎች ልምድ ልውውጥ አደረጉ

የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፎች ልምድ ልውውጥ አደረጉ ፦ ==============የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የዑጋንዳ ፓርላማ አባላት ልዑካን ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ዋና…

ኢንስቲትዩቱ ባዘጋጀው የብሔራዊ ዲጅታል አድራሻ ስርአት ደንብ እና መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

መስከረም 26 ቀን2015 ዓ.ም -----------------------------ኢንስቲትዩቱ ባዘጋጀው የብሔራዊ ዲጅታል አድራሻ ስርአት ደንብ እና መመሪያ ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ በእለቱ በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ስነ-ስርአቱን ያስጀመሩት የእለቱ የክብር እንግዳና የኢንስቲትዩቱ ተወካይ…

የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ መረጃ ለሚሹ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ ነው

የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ መረጃ ለሚሹ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ ነው- የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት *************************የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ ወደ መረጃነት ተቀይረው መረጃ ለሚሹ የተለያዩ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት…

የጂኦስፓሻል መረጃ ለዘመናዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር

የጂኦስፓሻል መረጃ ለዘመናዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው ሁሉም ዓይነት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መሠረተ ልማቶች የሚከናወኑት በመሬት ላይ በመሆኑ የጂኦስፓሻል መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል ። በመሆኑም የጂኦስፓሻል መረጃዎችን…

አሻራችን ለትውልዳችን

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ላይ የእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል በሚገኝበት 16 ሄክታር የሚሆን የማስፋፊያ መሬት ላይ የገብስ ዘር በመዝራት እና በአካባቢው ችግኝ በመትከል በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን አራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ ተቀላቀሉ::የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል…

ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ : ዛሬ ንጋት ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲዩት እንዲሁም እስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የጨረቃ ግርዶሽ ትእይንት ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና ለሠመራና አካባቢ ህብረተሰብ በሠመራ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ተከናውኗል።የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስቲትዩት የእስፔስ ሳይንስ…

በሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች ምልከታ

የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ------------------------------------ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና በጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቱሉ በሻ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች የመስክ ምልከታ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት አከናውኗል፡፡ በመስክ ምልከታው ስለ የአየር ቅየሳ ሥራ እና…