የጂኦስፓሻል መረጃ ለዘመናዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር
ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው ሁሉም ዓይነት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መሠረተ ልማቶች የሚከናወኑት በመሬት ላይ በመሆኑ የጂኦስፓሻል መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ለአገር ሁለንተናዊ ዕድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል ። በመሆኑም የጂኦስፓሻል መረጃዎችን በመጠቀም መሬትን በአግባቡ መዝግቦ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ…