ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ : ዛሬ ንጋት ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲዩት እንዲሁም እስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የጨረቃ ግርዶሽ ትእይንት ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና ለሠመራና አካባቢ ህብረተሰብ በሠመራ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ተከናውኗል። የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስቲትዩት የእስፔስ ሳይንስ…

በሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች ምልከታ

የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ------------------------------------ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና በጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቱሉ በሻ የተመራ ልዑክ የአየር ላይ ቅየሳ ሥራዎች የመስክ ምልከታ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት አከናውኗል፡፡ በመስክ ምልከታው ስለ የአየር ቅየሳ ሥራ እና…

ዝርፊያና ውድመት ለተፈጸመበት ለኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ግማሽ ሚሊዬን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

ጅኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ውድመት ለተፈጸመበት ለኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ግማሽ ሚሊዬን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡ መጋቢት 14/2014ዓ.ም ኮምቦልቻ ኮሚኒኬሽን፡፡ የጅኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳሬክተር ቱሉ በሻ /ዶክተር/ እንደገለጹት ተቋማችን ለኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር ግማሽ ሚሊዬን ብር…

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More